ፍትህ ቢሮ ክልል ትግራይ የ2010 ዓም የተለያዩ ህትመት ስራዎች በኣገር ኣቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ

1 በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ዋናዉ እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ሰርተፊኬት ዋናዉ እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል

3 ለተጨማሪ እሴተ ታክስ ቫት የተመዘገበ እና የሃምሌ 2009 ዓም ቫት ድክለሬሽን ዋናዉ እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል

4 በዘርፊ የኣቅራቢነት የተመዘገበ እና የታደሰ ምስክር ወረቀት ዋናዉ እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል

5 በጨረታዉ ኣሸናፊ የሆነዉ ድርጅት ተወዳድሮ ያሸነፈዉ ከኣሸነፈበት ቀን ጀምሮ 100 ቀናት በራሱ መጎጎዝ ወደ ቢሮኣችን መጋዘን ማቅረብ የሚችል

6 የመወዳደሪያ የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የድርጅት ስምና ኣድራሻ ማህተምና ፊርማ ያረፈበት መሆን ይግባል

7 ለተዘጋጀ የጨረታ ደክሞንት ዝርዝርዝ መመርያ የማይመለስ 100 ብር ብቻ በመክፈል ከፍትህ ቢሮ ክልል ትግራይ ዳይሬክቶሬት ግዥ ፋይናንስ እና ንበረት መስተዳደር ቢሮ ቁጥር 317 በመቅረብ 25/3/2010 ዓም እስከ 15/4/2010 በስራ ሰኣት የጨረታ ሰነድ በመግዝት መዉስድ ይችላል

8 ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና CPO በቢሮኣችን / Bureau of Justice / CPO ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ ሰርቲፋይድ የባንክ ቼክ ወይም ጥሪ ገንዘብ ጨረታ ከመክፈቱ በፊት ማስያዝ የሚችል

9 ጨረታዉ 15/4/2010 ዓም ልክ 8:00 ከሳኣት በሃላ ተዘግቶ ልክ 9:00 ሰዓት ከፍትህ ቢሮ ዳይሬክተሮች ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 317 ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

10 ቢሮኣችን የተሻላ ኣማራጭ ካኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ጨረታዉን ከተከፈተ በሃላ ቢሮኣችን ከሚገዛዉ ንብረት መጠን 20% Â መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል

12 ኣሸናፊ የሚያቀርበዉ ንብረት በባለ ሞያ ተፈትሾ ትክክለኛ መሆኑን ከተረጋገጠ በሃላ ገቢ ተደርጎ ክፍያ ይፈፀማል

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 03444408714 በመደወል መጠየቅ ይችላል

ኣድራሻችን መቐሌ ዓዲ ሓቂ ኮምፐሌክስ ህንፃ ፊት ለፊት ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo