መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ቦልት : ነት : ወሸሮች :ካቲንግ ዲስክ :ኤሌክትሮድ : ፖሊሺንግ ዲስክ :ብርጭቆ ወረቀት : ዌልዲንግ ዋየር : ኤሌክትሪካል ሲስተም : ተርኒንግ ቴብል እና ተዊንግ አይ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቅያ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ወይም አ/አበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 28/11/2017 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 18/12/2017 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለእያንዳንዱ እቃ የጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2% በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም

4 ጨረታዉ 18/11/2017 ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ 19/12/2017 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽየ ሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ አለመሆኑ (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 ተጫራቾች የሚያቀርቡት :ካቲንግ ዲስክ :ኤሌክትሮድ : ፖሊሺንግ ዲስክ እና ብርጭቆ ወረቀት መሳያ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸዉ ጋር ኣያያዘዉ መሞጣት አለባቸዉ

7 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ማሸነፋቸዉ ከተነገራቸዉ ቀን ጀምሮ በ 5 ቀናት ዉስጥ ለእያንዳንዱ እቃ የጠቅላላ ዋጋ 10% የዉል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) በማሰራት ከኩባንያችን ጋር ዉል መፈራረም አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

8 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የመጓጓዥ : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ ቦልት : ነት : ወሸሮች :ካቲንግ ዲስክ :ኤሌክትሮድ : ፖሊሺንግ ዲስክ :ብርጭቆ ወረቀት በ15 ቀናት እንዲሁም Â ዌልዲንግ ዋየር : ኤሌክትሪካል ሲስተም : ተርኒንግ ቴብል እና ተዊንግ አይ በ30 ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለዉል ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

10 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

11 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::

9 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ድረስ መጥተዉ ማስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ መቐለ ስልክ 0930 413111 ፋክስ 251-344406225Â

አዲስ አበባ 251 114708287 /251 114709636Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â Â

Â

Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo