በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ በ2010 የበጀት ዓመት በቢሮ ስራ አገልግሎት የሚወየሉ Office equipment : Stationery ግዥ ለመፈፀም በመስኩ ኣቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ

1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸዉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይÂ ከተ ቁ 1 -4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር አያያዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ

5 ተጨራቾች ለሚያቀርቡት እቃ ዝርዝር መግለጫ ወይም አስፈላጊዉን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ፋይ ንብ ኣስ ደ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት ይችላሉ

7 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የእቃዉን ማለትም ከ 15% ቫት በፊት ካለዉ ጠቅላላ 1% ባብንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዝኣዝ ስፒኢ ወይም በሁኔታ ላያ ይለተመሰረተ ባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸዉ

8 ማንኛዉም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን ኣንድ ወጥ በሆነ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እንዲሁም ሁሉት ቅጅዎችን በሚገባ በታሸገ ፖስታ ዉስጥ በማድረግ በግዥ/ፋይ/ንብ /አስ/Â የስራ/ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ታህሳስ 6 ቀን 2010 3:30 ሰዓት ድረስÂ ማስገባት ይኖርባቸዋል

9 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቤቱ የመዝናኛ ክበብ ታህሳስ 6 ቀን 2010 ዓም በ 4:00 ሰዓት ይከፈታል

10 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉንÂ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

11 በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በኣፋር ዉሃ ሃብት ቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ የስራ/ሂደት ድረስ በኣካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0333 666 00 44 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 033 666 04 00 በመላክ ማግኘት ይችላሉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo