የትግራይ ልማት ማህበር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ : ፅሕፈት መሳሪያዎች : የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልምዓት ማሕበር
  • ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 2 ፅሕፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 3 የፅዳት እቃዎች
  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸዉ
  3. ኣግባብነት ያለዉ የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  5. ተጫራቾች አሸነፊ ሁነዉ ሲገኙ ዉሉ ከታሰረበት ጀምሮ ለኤሌክትሮኒክስ በ10 ቀናት ለፅሕፈት መሳሪያዎች 10 ቀናት ለፅዳት እቃዎች በ5 ተካታታይ ቀናት ማቅረብ የሚችሉ
  6. ተጫራች ለኤሌክትሮኒክስ እና ለፅሕፈት መሳሪያዎች 10,000.00 Â ለፅዳት 3000 ብር በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  7. ተጨራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 50 ከፍሎ መቐሌ በሚገኘዉ በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 430 መዉሰድ ይችላሉ
  8. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፌርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሰረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  9. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛዉ ቀን ሕዳር 15/2010 በ8:30 ታሽጎ በዕለቱ በ9:00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ይከፈታል
  10. አሸናፊዉ ያሸነፉትን እቃዎች መቐለ በሚገኘዉ የትግራይ ልማት ማሕበር ዋና ፅቤት ማድረስ ይጠበቅባቸዋል
  11. ፅሕፈት ቤቱ ከጠቅላላ ግዥ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ አለዉ
  12. አሰሪዉ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታውን ኣይገደድም
  13. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344406944መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo