የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለከተማ ልማት ፅህፈት ቤታችን አገልግሎት የሚዉል ፅሕፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 20/2/2010 ዓም ጀምሮ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል በመቀሌ ከተማ ኣግዛኢ ኦፕሬሽን ህንፃ በሚገኘዉ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 ማግኘት ይችላሉ

2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለሬሽን የኣቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክረ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ በጥሬገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና በእቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት መቀሌ ከተማ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ኣንድ ኦርጅናል እና ኣንድ ኮፒ ለየብቻዉ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታ የሚከፈትበት ቀን 5/3/2010 ከቀኑ 8:30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል

6 የተዘጋጀ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ በከፊል ማቅረብ ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ

7 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ

8 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከላይ በተጠቀሱ ቀን በፅሕፈት ቤቱ ቢሮ ቁጥር 034 ይከፈታል

9 ተጫራቾች ስለ ጨረታዉ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 0342408757/0344408501 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

10 ይህ ጨረታ የሚቆይበት ገዜ ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ60 የስራ ቀናት የፀና ይሆናል

11 ፅቤታችን በጀት መሰረት በማድረግ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል

12 ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የድርጅቱ ማህተምና የሚመለከተዉ ኣካል ፌርማ ማሳረፍ ይኖርባቸዋል

13 ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

14 ኣድራሻችን በመቐሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በዓይደር ክፍለ ከተማ እንዳማርያም ጉግሳ ቤተክርስትያን አጠገብ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo