መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት Consultancy Service of crane system design & Fabrication Market feasibility study በገቢያ ጥናት አጥንቶ የሚያቀርብ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ (በኮንሰልታንስ ሰርቪስ)ያላቸዉ : የማይመለስ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች ተያይ ባለዉ ዝርዝር(TOR) መሰረት ቴክኒካል ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻዉ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 26/09/2017 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 05/10/2017 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

3 ጨረታዉ 4/10/2017 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ 4/10/2017 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

4 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ በግልፅ መጠቀስ አለበት

5 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

6 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::

7 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ : መቐለ ስልክ +251 344406803Â ፋክስ + 251-344406225

አዲስ አበባ ስልክ +251- 116298563 /59 ፋክስ +251- 116298560

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo