መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በአሪድ አካባቢ በሚሰራው ስታፍ ኮሌጅ ለማዲያ የሚሆን የ Dispenser pump እና installation line የሚሰራ ከነ ማተሪያሉ ና ከነ እጁ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል ሰለሆነምይህንን መስፈርት የምታሞሉ ተጫራጭዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስገባት ይጠበቅባችዋል በዚህም መሰረት 1 ተጫራቶች ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው ያአመቱ የስራ ግብር የከፈሉ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 ብር በ cpo ምስያዝ የሚችሉ የሰሩበት ስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ በተጨማሪም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው 2 ተጫራቶች በ 45 ቀን ውስጥ ሰርቶ ማስረከብ የሚችል 3 የስራ ዝርዝር መግለጫ ከፕሮጀክቱ ፅሕፈት ቤት በመቅረብ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል መግዛት ይጠበቅባቸዋል 4 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ እሰከ 16/09/06ዓ ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ማስገባት 5 ጨረታዉ 16/09/06ዓ ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል 6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ ማብራሪያ 0914 72-01-63 ይደዉሉ
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (24)
- ኮንስትራክሽን (208)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (510)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (68)
- ግብርና (174)
- የግንባታ እቃዎች (408)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (207)
- ማማከር (37)
- ትምህርትና ስልጠና (27)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (352)
- ምግብና መጠጥ (129)
- እግድ (37)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
- ፈርኒቸር (200)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (174)
- ጥገና (61)
- የህክምና ዕቃዎች (56)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (99)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (182)
- ሽያጭ (272)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (38)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (79)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (153)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (81)