1. የእንስሳት መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችና መድሃኒት ኣቅርቦት ንግድ ፈቃድ ያለው 2. የ2006 ዓም የከፈለና የዓመቱን ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ 3. የጨረታ ማስከበርያ ብር 5000.00(ኣምስት ሺ ብር) ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ መስያዝ የሚችል። 4. ተጫራቶችን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 10 በመክፈል ይህ ማስታቀቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ በ10 ቀናት መግዛት ይችላል። 5. ዕቃዎኡ ውል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችል 6. ተሞልቶ የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅቱ ማህተም ያለበት፣ ኦርጅናል ኮፒ በተለለያዩ ፖስታወፐች በስም በታሸገ በጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ኣለበት 7. ጨረታው 08/09/2006 ከጧቱ 4፡00 ተዘግቶ በዛው ዕለት ከጧት 4፡30 ተጫራቶች ወይም መኪሎቻችው ባሉበት ይከፈታል። 8. ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኙ ጨረታው በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ኣድራሻ 05 ቀበሌ ኮንደሚንየም ኣጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደግያ ድርጅት
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
- ኮንስትራክሽን (208)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (491)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
- ግብርና (168)
- የግንባታ እቃዎች (394)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (205)
- ማማከር (33)
- ትምህርትና ስልጠና (25)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
- ምግብና መጠጥ (122)
- እግድ (29)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
- ፈርኒቸር (198)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
- ጥገና (59)
- የህክምና ዕቃዎች (55)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (99)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (179)
- ሽያጭ (270)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (33)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (147)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)