የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት

ቢዘህም መሰረት

ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 በመክፈል የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ሰመራ በሚገኘዉ በዋና መቤታችን ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ትችላለችሁ

ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በ 2009 የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸዉን የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርትፍኬት እና የመንግስት መቤቶች በሚፈፁሙት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባችሁን የሚያረጋግፕ ምስክር ወረቀት አብሮ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባችዋል

ተጫራቾች በጨረታዉ ለማሰታፍ የሚያስችላቸዉ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 1% ብር 20,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባችዋል

ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን አፋር ተጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤትÂ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 ማስገባት ይኖርባቸዋል

ጨረታዉ የሚቆይበት ጊዜ ለ 10 ተከታታይ ቀናትÂ እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት(ጨረታ የወጣበት ቀን 6 /04 /2009 ዓም) ሆኖ ወደዲያዉ ሳጥን ታሽጎ በመሚቀጥለዉ 11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ይከፈታል

ባለስልጣኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታወዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነወዉ

ስልክ ቀቁጥር 0336660079

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo