ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ ለዉልቃይት ስኾር ፕሮጀክት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ የሚገለግሉ በወልቃይትና በመቐለ መጋዝን የሚገኙ የተለያዩ የህንፃ መሳሪዎች የሳኒተሪ እና የኤሌክትሪክ

የቤቶች ልማት ኤጀንሲ

ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ ለዉልቃይት ስኾር ፕሮጀክት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ የሚገለግሉ በወልቃይትና በመቐለ መጋዝን የሚገኙ የተለያዩ የህንፃ መሳሪዎች የሳኒተሪ እና የኤሌክትሪክ እንዲሁም ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ተብለዉ የተገዙ በክልልና በ 12 የትገራይ ከተሞች የሚገኙ የተለያዩ የህንፃ መሳሪዎች የሳኒተሪ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ወይም ለማስወገድ ይፈልጋል ስለዚህ እቃዎች በሚገኙበት ቦታ በመመልከት እንትወዳደሩ ይጋብዛል :: ተጫራቾች

  1. የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ዝርዝር የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ/ በመክፈል በኤጀንሲዉ ግዥና ኣቅርቦት ቢሮ ቁጥር 14 ከቀን ከ 01/ 04 /2007 ዓ/ም እስከ 15/ 04/ 2007 ዓ/ም መዉሰድ ይችላሉ::

  2. ተጫራቾች የእቃዉ ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘሩት እቃዎች ብቻ ሞለተዉ በተራ ቁጥር 1 በተጠቀሱት ቀናት ዉስጥ በታሸገ ኤንቨሎፕ በኤጀንሲዉ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ ::

  3. ጨረታዉ ተራ ቁጥር 1 በተጠቀሰዉ የመጨረሻዉ ቀን 8:00 ሰአት ተዘግቶ 8: 30 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይክፈታል::

  4. ኤጀንሲዉ የተሻለ አማራጥ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

  5. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344418514 ወይም 03 44 41 85 14 /15 ወይም ወደ ኤጀንሲዉ ንብረት ግዥና አቅርቦት በኣካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል::

The Government of National Regional State of Tigray

Housing Development Agency


 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo