አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎችና : የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል

ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ
  • NB ጋዜጣዉ የወጣበት ቀን 30/2/2009

  • የእቃ አቅርቦት

ተቁ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሎት

የጨረታ ዓይነት

የጨረታ መሸጫ ዋጋ

የጨረታ ማስከበሪያ

1

ሎት 7

የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች

100

10,000

2

ሎት 8

የምግብ ማሽኖች

100

200,000

3

ሎት 9

የስፖንጅ ፍራሽ : የስፖንጅ ትራስ እና የተለያዩ ደንብ ልብሶች ግዢ

100

40,000

4

ሎት 10

የዉሃ ማራቀሚያ ፕላስቲክ ግዢ

100

8,000

  • የኮንስትራክሽን ሥራዎች

Bid title

project

place

Contract of category

Bid document price

Bid Security

Lot 47

Hospital Renovation Â

Health

GC/BC-5& above

300

125,000

Lot 51

Library , dining hall kitchen & grain mill

Main

GC/BC-1

300

500,000

Lot 52

Two engineering laboratories Â

Main

GC/BC- 4& above

300

250,000

Lot 53

Library

Health

GC/BC-3& above

300

500,000

Lot 54

Toilet and shower around female student , dormitory

Health

GC/BC-3& above

300

500,000

Lot 55

Medical laboratory , dining hall & kitchen

Health

GC/BC-1

300

500,000

Lot 56

Library , dining hall & Kitchen

Shire

GC/BC-1

300

500,000

Lot 57

Two engineering lab , store & grain mill

Shire

GC/BC-4& above

300

250,000

Lot 58

Science museum & Dstv

main

GC/BC-5& above

300

100,000

Lot 59

Dormitory & class room

Adwa

GC/BC-3& above

300

225,000

Lot 60

Dining hall, kitchen &store

Adwa

GC/BC-5& above

300

150,000

NB: Intersted eligible bidders can participate in any number of bids , however , to awarded in multiple projects, the contactor should qualify for the sum of qualification criteria of the corresponding projects.

NB ጋዜጣዉ የወጣበት ቀን 30/2/2009

1 በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ይሀ የጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትም ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለእቃዎች: 21 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በዩኒቨርስቲዉ የተዘገጀዉን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል ህንፃ ቁጥር 77 : ቢሮ ቁጥር 004 : የማይመለስ ለእቃ ግዢ ብር 100 /ኣንድ መቶ/ ብር : ለህንፃ ግንባታ ብር 300 ሶስት መቶ ብር Â ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

2 ተጫራቾች በሥራዉ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉና መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸዉ የክል/የፌደራል / የኮንትራክተር ብቃት ማርጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ : የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለቸዉ መሆን አለባቸዉ

ተጫራቾች በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ

ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል

3 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ማስታወቂያዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ከ 15 ቀን በኃላ ለኮንስትራክሽን ስራዎች ከ 21 ቀን በኃላ በለዉ ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በግልፅ በኣክሱም ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ይከፈታል

4 የጨረታ አሸናፊ በጊዜዉ ቀርቦ ዉል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለፀዉ ለጨረታ ማሰከበሪያነት ያስያዘዉን ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ አይመለስለትም

5 ዩኒቨርስቲዉ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃÂ በስልክ ቁጥር 034 875 56 06 / 0914043478 ለእቃዎች ኣቅርቦት

በስልክ ቁጥር Â 034 875 02 35/ 09 14 74 40 15 Â ለኮንስተራክሽን ስራዎች ደዉለዉ ይጠይቁ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo