የመቀሌ ነዳጅ ዴፖ በግቢዉ ከሥራ ተራፊ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች መሣሪያዎች ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጰያ ነዳጅ ኣቅራቢ ድርጅት መቀሌ ነዳጅ ዴፖ

1 የንብረቱ ሁኔታ በዴፖዉ ፅ/ቤት ቀርበዉ መመልከት ይችላሉ

2 ለሽያጭ የተዘጋጁ እቃወች ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከዴፖዉ ፅቤት ብር 50 በመክፈል መግዛት ይችላሉ

3 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ብሥራ ቀናት ከ 2 -11 ሰዓት መመልከት ይችላሉ

4 ተጨራቾች የዋጋ ዝርዝር ኦርጅናል ከፎቶ ኮፒ የማወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ ኤንቨሎፕ እስከ 24/1/2009 ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት በዴፖዉ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት አለበት

5 በጨረታዉ ለመሣተፍ እያንዳንዱ ተጫራች የብር 1000 ስፒኦ ማቅረብ ይኖርበታል

6 ጨረታዉ በተዘጋዉ ዕለት 24/1/2009 ሰዓት 4:00 ተዘግቶ በዕለቱ 415 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በዴፖዉ ፅቤት 415 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በዴፖዉ ፅ ቤት ይከፈታል

7 ድርጅቱ የጨረታ አሸናፊ ከታወቀ በሃላ የሚያሰፈልጉ ማንኛዉም ወጪ የኣሸናፊዎች ጉዳይ ይሆናል

8 ዴፖዉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo