ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ኣማ 2008 ዓም የድርጅታችን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦደት ለማስደረግ ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም

1 የተጫራቾች የጨረታዉ ፍቃድና የ2008 ዓም የከፈሉበትን ማስረጃና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉን ማቅረብ የሚችሉ የተጫራቾች የጨረታ ዶክሜንትን መቐለ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መቤትና 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ብር 100 በመክፈል ከነሓሴ 19/2008 ዓም ጀምሮ በስራ ሰዓት መዉሰድ እንድመችሉ እንገልፃለን

2 ለማጫረት የምትፈልጉ ተወዳደሪዎች የምትሰሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና መቤት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስክ ጰጉሜን 03/2008 ዓ/ም ከቀኑ 3:00 ሰዓት ድረስ ማሰገባት ትችላላቹሁ

3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የሚጫረትባቸዉ ሰነድ ከጠቕላላ ዋጋ 2% ለድርጅቱ በባንክ ማረጋገጫ ቼክ CPO እስከ ጰጉሜን 03/2008 ዓ/ም ከቀኑ 3:00 ድረሰ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል

4 በድርጅቱ የቀረበዉን ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጰጉሜን 03/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት መቀለ በሚገኘዉ ዋና መቤት ይከፈታል

5 የጨረታዉ አሸናፊ የጨረታዉን ዉጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 2% performance bond  ማስያዝ ይኖርበታል

6 የጨረታዉ አሸናፊ የጨረታዉን ዉጤት እንደተገለፀ በ 2 ቀን ዉስጥ ዉል ማሰር ይኖርበታል

7 ሒሳብ ስራ በትግራኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለሆነ ይህንን ግምት ዉስጥ በማስገባት ሊሰሩ የሚችሉ መሆን ይኖርበታል

8 ድርጅቱ ጨረታ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344410250 ደዉሉዉ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳስባለን

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo