በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

1የተለያዩ የአዉቶቢስ የመኪና ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ

2 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቴ ኪራይ

3 የተለያዩ የሲቪል አልባሳት ቆዳና ፕላስቲክ ጫማዎች ኦበጀዲድ እና ነጭ ሻሽ

4 የተለያዩ የወጥ እህሎች የምግብ ጨዉ እርሾ አምፕሮቨር እና ሻይ ቅጠል

5 የኦፊስ ማሸን ወይም የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች መለዋወጫ

በዚህም መሰረት ለመኪናዎቹ እና ቦቲ በስራዉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር ግብር የከፈሉ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ለሚያቀርባቸዉ ሰርቪስ መኪናዎች ሙሉ ኢንሹራንስ የተገባላቸዉና ስለመኪናቸዉ ከመንገድ ትራንስፖርት እዉቅና ያገኙ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ባለንብረቶች እና በተራ ቁጥር 3 እና 4 ለተገለፁት ደግሞ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ሰርትፍኬት የቫት ሰርትፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርትፍኬት ለተ ቁ 5 ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ይጋበዛሉ

ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለተራ ቁጥር 1 :2 እና 4 50 ብር ለተራ ቁጥር 3 100 ብር በመክፈል ለተራ ቁጥር 5 በነፃ ዘወትር በስራ ሰዓት መቀለ ኩሓ መንገድ እግሪ ወንበር አካባቢ ከሚገኘዉ የጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቡዱን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበይ ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታዉ ነሓሴ 26 2008 ዓም ከጠዋቱ 3:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም ካጠቃላይ ግዠ 20 % ጨምሮ በኮንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 0344410750ይደዉሉልን

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo