የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የየለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪ ዕቃዎች, ምድብ2 የፅዳት ዕቃዎች, ምድብ3 የህትመት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች , ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 6 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች , ምድብ 8 ባርቲና ጎማ ከነ ካላማደሪያ በግልፅ

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

                  ግልፅ የጨረታ ማሰታወቂያ

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የየለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪ ዕቃዎች, ምድብ2 የፅዳት ዕቃዎች, ምድብ3 የህትመት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች , ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 6 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች , ምድብ 8 ባትሪና ጎማ ከነ ካላማደሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ::

  • ተጫራቾች የ 2007 ዓ/ም በጀት ዓመት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ስራ ፈቃደ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::

  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት / ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚራገጋጥ ምስክር ወረቀት እና የመስከረም ወር ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ::

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መግጃ ዋጋ ከምድብ 1 እስከ ምድብ 6 የተገለፁ ፅቃዎች የማይመለስ ብር 50 ሲሆን በምድብ 7 እና 8 የተገለፁ ዕቃዎች ብር 100 በመክፈል መቀሌ ከተማ ሃወልት ሰማእታት መንገድ ዓዲ ሐዉሲ መገንጠያ ድልድል አከባቢ የድሮ ጋዜጣ ወይን ቢሮ የነበረ ህንፃ ከሚገገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ላይዘን ኦፊስ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ::

  • ከምድብ 1 እስከ ምድብ 6 የተገለፁ የስተሽነሪ የፅዳት የህትመት የኤሌክትሪክ የኤሌክትሮኒክስና የህ/ መሳርያ ዕቃዎች ጨረታ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከህዳር 01/ 2007 ዓ/ም እስከ ህዳር 15/2007 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ህዳር 16 /2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

  • በምድብ 7 እና 8 የተገለፁ የመለዋወጫ ዕቃዎች ባትሪና ጎማ ከነካላማደረ ጨረታ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከህዳር 01 /2007 ዓ/ም እስከ ህዳር 15/2007 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ህዳር 17/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

  • የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ ቤት ይከፈታል

ላይዘን ኦፊስ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ይሆናል::

  • ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::


 

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር መቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416552 ሞባይል ቁጥር 0914780705

ወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት 0345592072 ሞባይል ቁጥር 0910520195 0914780988 መጠየቅ ይቻላል::


 


 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo