የጨረታ ማስታወቅያ
ዳሎል ትራንሰፖርትና ንግድ ኣ/ማህበር ለስራ የሚያገለግል የኤሌክትሪክ መኪና ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. የ2017 ዓ.ም በመኪና ኣስመጭነት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርቲፊኬት(TIN) ማቅረብ የሚችል
3. የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል
4. ኣሸናፊ ከታወቀ በኃላ በ10 ቀናት ውስጥ መኪናው ማስረከብ የሚችል
5. የመኪና ቻርጅ ማድረግያ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ(ስራ) በባለሞያ በመቐለ ዋና መስሪያ ቤት መዘርጋት(መስራት) የሚችል
6. ጨረታው ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም ተዘግቶ ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም 11:00 ሰዓት በዳሎል ትራንስፖርትና ንግድ ኣማ ዋና መስሪያ ቤት መቐለ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ።ሆኖም ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተባለ ቀንና ሰዓት ባይገኙም ጨረታዉ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።
7. ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ
ኣድራሻችን :-
መቐለ 17 ቀበሌ የተባበሩት ማደያ ወይም ባሎኒ ሆቴል ፊት ለፊት
ካዲሰኮ ህንፃ ጎን ተክለይማኖት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ስ/ቁ 0911215544