ሜዳ ራያ የገበያ ማእከል ሕብረት ሽርክና ማህበር በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ወረዳ ከተማ መኾኒ ባለው 4.03ሄክታር(40300ካሬ ሜትር) የገበያ ማዕከል ቦታ ላይ የከተማ ልማት በሚፈቅደው የቦታ መጠቀሚያ ስሪት መሰረት የገበያ ማእከል የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 1 ሴሚ ቤዝመንት+G+6 የህንጻ ፕላን (ዲዛይን) ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች (አማካሪዎች) በዲዛይን ውድድር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ሜዳ ራያ የገበያ ማእከል ሕብረት ሽርክና ማህበር

የዲዛይን ስራ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ

ሜዳ ራያ የገበያ ማእከል ሕብረት ሽርክና ማህበር በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ወረዳ ከተማ መኾኒ ባለው 4.03ሄክታር(40300ካሬ ሜትር) የገበያ ማዕከል ቦታ ላይ የከተማ ልማት በሚፈቅደው የቦታ መጠቀሚያ ስሪት መሰረት የገበያ ማእከል የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 1 ሴሚ ቤዝመንት+G+6 የህንጻ ፕላን (ዲዛይን) ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች (አማካሪዎች) በዲዛይን ውድድር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታማሉ ደረጃ ኣንድ የህንተፃ ኣማካሪ ፍቃድ ያላችሁ ባለሙያዎች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን።

የተወዳዳሪዎች መስፈርት

← የ2017 ዓ/ም የታደሰ የሞያ ብቃት ደረጃ ማረጋገጫ ደረጃ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ የ2017 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ የቫት ተመዝጋበ ሰርተፊኬት እና የመጨረሻ ወር ቫት ሪፖርት ኮፒ የማይመለስ እና ድዛይን ውድድር በምካሄድበት ወቅት ኦሪጅናል ዶኩመንት ይዞ መቅረብ የሚችል፤

← አማካሪው አርክቴክቶች እና በተለያዩ ዘርፍ መሀናዲሶችን የሆኑ ተመጣጣኝ ጥምረት ማቅረብ የሚችል እና ኣስፈላጊ ውሎችን እና ሰነዶችን ኮፒ የማይመለስ ኣያይዞ ማቅረብ የሚችል፤

← ሁሉም ባለሞያዎች ፕሮፌሽናል መሆን ያለባቸው ስሆን የሁሉም ፕሮፌሽናል ላይሰንስ ተያይዞ መቅረብ ኣለበት።

❖ ኣርኪቴክት ኢንጂነር -ፕሮፌሽናል ላይሰንስ

❖ ሰትራክቸራል ኢንጂነር -ፕሮፌሽናል ላይሰንስ

❖ ሳኒተሪ ኢንጂነር -ፕሮፌሽናል ላይሰንስ

❖ ኤሌክትሪካል ኢንጂነር -ፕሮፌሽናል ላይሰንስ

❖ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነር -ፕሮፌሽናል ላይሰንስ

← ከ G+6 በላይ ለቅይጥ ወይም ለገበያ ማእከል አገልግሎት የሚውል የህንጻ ዲዛይን ስራ የሰራ እና የራሱ ስለመሆናቸው ማረጋጋጫ ደብዳቤ ወይም ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤

← ከዚህ በፊት በማንኛውም የህንፃ አይነት ስራ በፖርቲፎልዮ (POETFOLO) አዘጋጅቶ ማቅረብ የሚችል፤ ለድዛይኑ የሚመጥን በእትዮጵያ የህንፃ ሽም ህግ መሰረት እንሹራንስ መግባት ይሚችል፤

← ለስራው ለሚከፈለው ክፍያ ተመጣጣኝ በቅድመ ሁኔታ ያልተገደበ የባንክ ዋስትና(ኣንኮንድሽናል የባንክ ጋራንቲ) ማቅረብ የሚችል፤

← የድዛይን ውድድር ማስከበርያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/50000 ኣምሳ ሺ ብር/ ማስያዝ የሚችል፤

← ድዛይን ተወዳዳሪዎች ሁሉንም ዶኩመንቶች በሁለት ኮፒ በተለያየ ፖስ እንዲሁም ኣዘጋጅተን በምንሰጠው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የድርጅታቸውን ማህተም እና ፊርማ በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ በማሳረፍ ኣያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ኦርጅናል እና ኮፒ ለይቶ በፖስታው ላይ በግልፅ የሚነበብ ፅሑፍ መቀመጥ ይኖርባታል ይህን ማድረግ ያልቻለ ተወዳዳሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ውጭ ይደረ ይሰረዛል/፡፡

← ድዛይን ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቧቸው ሰነድ ህጋዊ እና ያልተጭበርበሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፁም ከማንኛውም ስርዝ ድልዝ የፀዳ መሆን ይኖርበታል ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ከውድድር የሚሰረዝ ይሆናል፡፡

← የድዛይን ተወዳዳሪዎች ይህን የጨረታ ሰነድ ወያ የድዛይን መወዳደሪያ ቅፅ የማይመለስ ብር 2000 ሁለት ሺ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ማለትም ከቀን30/07/2017-08/08/2017ዓ.ም በመሆ ከተማ በምገኘው የገበያ ማእከሉ ፅህፈት ቤት መግዛት ይቻላሉ፡፡

← የድዛይን ተወዳዳሪዎች ከቀን-08-- 8---2017ዓ.ም - ቀን-08-/09-2017ዓ.ም. ባለው 30 ቀናት ወይም በኣንድ ወር ውስጥ ለውድድር ሚሆን ድዛይን ጨርሶ መቅረብ ኣለበት::

← ድዛይን ተወዳዳሪዎች ሰነዱን እስከ ቀን-09-/-09 /2017 ዓ/ም ጥዋት 3፡00 ጀምሮ ከተማ ሞኾኒ የሚገኝ ሜዳ ራያ የገበያ ማዕከል ቢሮ ለዚህ ጨረታ ሰነድ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ የጨረታ ሳጥን በዚሁ እለት 3፡30 ተዘግቶ ከ4፡00 ከተከፈተ ጀምሮ እዘው ባለሞያ ዳኞች፣ ሌሎች ተጋባዥ ባለሞያዎች ፣ ኣማካሪ መሃንዲሶች፣ የቦርድ ኣመራሮች እና የገበያ ማእከሉ ተወካይ ኣባላት በተገኙበት ተወዳዳሪዎች ዲዛይናቸውን በፕሮጀክት በማቅረብ ካስገመገመ በኋላ ያስገቡት ጨረታውም እዛው እንዲነበብ ተደርጎ ድምር ውጤት የባለሞያዎች ግምገማ በዚሁ ዕለት ይገለፃል::

← ኣሽናፊ የሚሆኑት ተወዳዳሪዎች 80% የዲዛይን ግምገማ ውጤት 20% የቀረበው ዋጋ ውጤት ድርድር ተጨምሮበት ማለትም በ80% ኣሸናፊ የሆነ በዋጋ ምክንያት እንዳይወድቅ ወይም ማህበሩ ለተገቢ ያልሆነ ወጪ እንዳይዳረግ ተብሎ ስሆን ተደምሮ በኣማካኝ ኣብላጫ ውጤት ያገኙ ኣሸናፊ ይሆናል::

← የድዛይን ተወዳዳሪ ኣሸናፊ መሆኑ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ በ 90 ቀናት ወይም በ3ት ወር ውስጥ ድዛይኑን ኣጠቃሎ ጨርሶ ምሉ ዶክመንት ማቅረብ የሚችል::

← ህንፃው የሚያርፍበት ቦታ ድዛይን ለመስራት ያሸነፈው በራሱ ግዜና ወጪ አፈርን ማስመርመር የሚችል መሆን አለበት::

← ኣሸናፊው የተሰራው ዲዛይን የህንፃ ሹም በምፈቅደው ብዛት በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ ለድርጅቱ ማቅረብ ኣለበት::

← በዝህ የድዛይን ውድድር ከ1ኛ-3ኛ ለወጡ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ያለው

➢ 1ኛ ለወጣ ተወዳዳሪ ሽልማቱ ፕሮጀክቱ ኣሸናፊ ሁኖ ውል

➢ 2ኛ ለወጣ ተወዳዳሪ ሽልማቱ 80000 (ሰማንያ ሺ ብር)

➢ 3ኛ ለወጣ ተወዳዳሪ ሽልማቱ 50000 (ኣምሳ ሺ ብር)

ማሳሰብያ:-

1. ድዛይን በሚሰራበት ግዜ ስላብ ድዛይን በፖስት ተን POST TENSIONED ስለሆነ በኮለም እና ኮለም መካከል ያለው ርቀት ብዙም ሳይጨነቅ ለኣርክተቸ ድዛይንና ፋንክሽን እንዲመች ተደርጉ መሰራት አለበት::

2. ድዛይኑ መሰራት ያለበት ከዚህ ቀጥሎ በተሰጠው ድዛይን ቸክ ልስት (ድዛይን ፕሮግራም) መሰረት ተደርጎ መሆን ኣለበት::

3. ማህበራችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውንና ድዛይን ውድድሩ በሙሉም ሆነ በከፊል ያለ ምንም ቅድመ ሆኔታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ

ማንኛውም ቴክኒካል ጥያቄ በ0912849013 ወይም 0902002400 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo