ዩናይትድ ስቲልና እና ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርት ንብረቶች ማለትም

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
  • የተለያዩ መጠን ያላቸዉና ቢግሬድ ቱቦዎች በኪግ(B-Grade Tubes)
  • የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረቶች በኪግ(Pieces of metal Scrap)
  • የተለያዩ ዉፍረት ያላቸዉ ስሊትድ ዌስት በኪግ( slitted waste)
  • የተለያዩ ዉፍረት ያላቸዉ ቢግሬድ ላሜራ በኪግ (B-grade sheet Metal)
  • ቱቦ ሚል ዌስት በኪግ (Turning &Borning waste)
  • የኮይል ክዳን ክብ ላሜራ በቁጥር
  • የኮይል ጠርዝ ክዳን በቁጥር

ባለሁበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለሆነም ማንኛዉመ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉÂ ድርጅት ወይም ግለሰብ መካፈል ይችላል

  • የዕቃዉች ዓይነት ዝርዝር የያዘ ዶክመንት 50.0 /ሃምሳ ብር/ በምክፈል ላጪ ከሚገኘዉ ቢሮአችን መዉሰድ ይችላል::
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 5000 .00/ አምስት ሺ ብር/ ብሲፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ::
  • ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችዋ::
  • አሸናፊዉ ተጫራች ያሸነፈዉን ንብረት በ10 ቀናት ዉስጥ በራሱ ወጪÂ ማንሳት ይጠበቅበታል ይህ ካልሆነ ግን ያስያዘዉ ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል::
  • የጨረታዉ ማስገቢያ ግዜ ከ 24/5 /2016 ዓም-1/6/2016 ከቀኑ በ 8:00 ሰዓት ሲሆንÂ Â Â ጨረታዉ የሚከፈትበት ጊዜ 1/6/2016 ከሰዓት በኃላ በ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይሆናል:: መገኘት የማይችሉም ከሆነ በሌሉበት ይከፈታል
  • ለጨረታ የወጣ ተረፈ ምርት ትርፍና ጉድለት ሊነሮ ስለሚችል የተወዳደር ሁሉ የማንሳት ግዴታ አለበት
  • ድርጅታችንÂ የተሻለÂ አማራጭÂ ካገኘÂ ጨረታዉንÂ በከፊልÂ ወይምÂ በሙሉÂ የመሰረዝÂ መብቱÂ የተጠበቀÂ ነዉ::

 ኣድራሻ

ዩናይትድ Â ስቲልÂ ሜታል እንዱስትሪÂ ሃ/ የተ / የግ /ማህበርÂ ላጪ ሱርÂ ኮንስተራክሽንÂ ፊት ለፊት

ስቁ 034 4 403218

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo