የፕሮፎርማ ግዢ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ኣምቡላንስ መኪኖችና ለቅርንጫፋችን ሰርቪስ መኪና ኣገልግሎት የሚውል በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት፡-
1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ
4. የራሳችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በመፈረምና ማህተም በማድረግ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ተያይዞ በማሸግ ከ 05-07/04/2017 ዓ/ም ከጧቱ 8፡30 ሰዓት በስራ ሰዓት ወደ ቅፍ ጽ/ቤቱ ግዢ ክፍል ማቅረብ ኣለባችሁ፡፡
5. ጽ/ቤቱ ኣሽናፊ ኣቅራቢ በ3 ቀናት ውስጥ ያሳውቀል፡የተሻለ አማራጭ ካገኘም - የፕሮፎርማ ግዢው በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር
ተ/ቁ | የዕቃው ዓይነት | መለክያ | ብዛት | መለያ ቁጥር (Part No) | ማብራርያ |
---|---|---|---|---|---|
1 | Element assay Air | Pcs | 01 | 17801-61030 | 5-00835 |
2 | Wiper blade | Pair | 02 | 85212-60032885222-60061 | 5-00835 5-02690 |
3 | PIN STRAIGHT | Pcs | 01 | 90250-10032 | 5-00835 |
4 | Element assay fuel | Pcs | 02 | 23390-51070 | 5-0269085-00155 |
5 | Oil filter | Pcs | 01 | 90915-30002 | 5-00155 |
6 | Shoe Kit Break RR | Pcs | 01 | 04495-60070 | 5-00155 |