ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል :: ስለሆነም አቅም ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች በናንተ በኩል ጥሪ ተደርጎ ከዩኒቨርስቲያችን ዋናው ግቢ ከ21/12/2016 ዓ/ም እስከ 30/12/2017 ከጥዋቱ 3:30 የመወዳደርያ ሰነድ እንዲወስዱ እንዲደረግልን እየጠየቅን ሰነዱ ነሃሴ 30/2017 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-201 የሚከፈት ይሆናል ::
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
- ኮንስትራክሽን (206)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (485)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (59)
- ግብርና (167)
- የግንባታ እቃዎች (384)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (202)
- ማማከር (31)
- ትምህርትና ስልጠና (25)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (342)
- ምግብና መጠጥ (118)
- እግድ (22)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (8)
- ፈርኒቸር (195)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (172)
- ጥገና (56)
- የህክምና ዕቃዎች (52)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (97)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (176)
- ሽያጭ (264)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (32)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (72)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (143)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (96)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (78)