የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅፅ ቤት የሚያገለግል ህንፃ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ የአገልግሎት /ግዥው ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ተያይዞ ስለሚገኝ አገልግሎቶች ማማላት የሚችል ተወዳዳሪ በቀን 22 09 2016 እስከ 06/10/2016 ዓ/ም ተሞልቶ ከጠዋቱ 3 ሰአት ማቅረብ አለበት፡፡

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም

ምልክታ ጨረታ ማስታወቂያ

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅፅ ቤት የሚያገለግል ህንፃ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ የአገልግሎት /ግዥው ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ተያይዞ ስለሚገኝ አገልግሎቶች ማማላት የሚችል ተወዳዳሪ በቀን 22 09 2016 እስከ 06/10/2016 ዓ/ም ተሞልቶ ከጠዋቱ 3 ሰአት ማቅረብ አለበት፡፡

ማሳሰቢያ

• የ2016 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ኣለበት •የግብር ከፋየ መለያ ቁጥር ቲን ፎቶ ኮፒ ማቅረበ ኣለበት

• የ2016 ዓ/ም የታደሰ የኣቅራብነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ኣለበት

• ቫት ተመዝጋቢ መሆን ኣለበት

• ጨረታ እስከ ዐ6/10/2016 ዓ/ም 3፡ዐዐ ማቅረብ ኣለበት ጨረታ የሚከፈትበት ቀንና ስዓት 06/10/2016 ከጥዋቱ 3:30

አድራኛችን ፡ተሓገዝ ህንፃ ፊት ለፊት /ወይ ቪቫ ሆቴል አጠገብ

ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo