የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት ለመቸሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል።

የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

የፕሮፎርማ (Shopping) ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት ለመቸሌ መዛጋጃ ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ የስራ ዘርፍፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ /እንድትሳተፉ/ ይጋብዛል።

ተፈላጊ መስፈርት

1. ተወዳዳሪዎች የ2016ዓ/ም የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ ቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት እና የቅርብ ግዜ ሻት ዲክሌረሽን ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. የመወዳዳርያ ሃሳብ የሚቀርበዉመ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሆኖፕሮፎርማዉ ከተለጠፈበትቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100(ኣንድ መቶብር) በመክፈል ሰነድ ጨረታ መዉሰድ ይቻላል።

3. ፕሮፎርማው ከ11/08/2016 ዓ/ም እስከ 18/08/2016 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት የሚቆይ በዚህ ቀን 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ3፡30 ይከፈታል፡፡

4. የግዢ ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034

5. እቃዎቹን በዝርዝር ስፐሲፊኬሽን በተገለፀው መሰረት ውል ካሰረበት ቀን ጀምሮ በ3ቀን ውስጥ ማስረከብ ይጠበቅበታል።

6. ተወዳዳሪዎች የጨረታ የማስከበርያ ዋስትና 10000(ኣስር ሺ) በCPO ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይቻላል "

7. የፕሪፎርማዉ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ ፕሮፎርማው ከተከፈተበት ግዜ ኣንስቶ ለ7 ቀናት ይሆናል።

8. ተወደዳዳሪዎች የመወዳዳርያ ሰነዶችዉ የድርጅቱ ማህተምእናፌርማ ማስቀመጥ አለባቸዉ"

9. ለኣሸናፊ ድርጅቶች ሙሉ ለሙሉ በዉሉ መሰረት ያሸነፈው ንብረት ማስገባቱንና ከተረጋገጠ በሃላ ቢበዛ በ05 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈለዋል።

10. አሸናፊው ተጫራች የሚለየው በያንዳንዱ እቃ ኣነስተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል።

11. ግዢ ፈፃሚው መስራቤት ከኣሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የእቃውን ጠቅላላ ብዛት እስከ 20% መቀንሶ ወይም መጨመር ይችላል፡፡

12. ፅህፈት ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914784713 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡

ሾፒንግ(ፕሪፎረማ)

የፅሕፈት መሳርያ ሾፒንግ(ፕሪፎረማ)ዋጋ መስጫ ሰንጠረዝ

ተ.የእቃዉ ዓይነትስፔስፊኬሽን (ዝርዝር መግለጫ)መለክያብዛትየኣንድ ዋጋጠቅላላ ዋጋ
ብርብር
1ፍሊፕ ቻርትሲነር ላይን(ተመሳሳይ) ጥራት ያለዉበቁጥር296
2ማስታወሻደብተር ራዲካል(ኦርጅናል)በደርዘን290
3እስክርቢቶሊንክ ኦፊስ(ተመሳሳይ) ጥራት ያለዉ ኦርጅናልሆኖበኣንድ ፓኬት 50 ፍሬ የሚይዝበፓኬት320
4ፓርከርመካከለኛ በኣንድ ፓኬት12ፍሬ የሚይዝበፓኬት50
5ኣብሮፕላስተርኦርጅናልበቁጥር30
6ወረቐት80 ግራም 210X297mm A4 size 500 Sheetsበደስጣ60
7ኣቃፊበኣል ብረት ኦርጅናልበቁጥር60
8ፍለሽ ሚሞሪ64 GB ኦርጅናልበቁጥር30
9ላፕቶብ ቦርሳCOOL BELL 13,3 Bell folder for Note Book
computer (original)
በቁጥር4
10ቦርሳBo Lai Song k2101” (original) መካከለኛበቁጥር8
11ኣጀንዳየ 2016ዓ.ምበቁጥር30

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo