መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን :ፓይፕ ስቲል: አር ኤች ኤስ :ራዉንድ ሮድ የተላያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነል :ማይልድ ኤሌክትሮድ :ፖሊሺንግ ዲስክ : ሲልከን ስፕረይ : ክሮስ ሬንች : ግሬስ ጋን : ሃይድሮሊክ ጃክ እና የተላያዩ የነዳጅ ቦቴ አክሰሰሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ : የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝÂ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ወይም አ/አበባÂ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 18/03/2016 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 28/03/2016 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) አንግል አይረን ብር 3,000 (ሰወስት ሺህ) : ፓይፕ ስቲል እና ራዉንድ ሮድ 1,000 (አንድ ሺህ ) : አር ኤች ኤስ 20,000 (ሃያ ሺህ ) : የተላያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነል 15,000 (አስራ ኣምስት ሺህ ) Â :ማይልድ ኤሌክትሮድ :ፖሊሺንግ ዲስክ 6,000 (ስድስት ሺህ ) : ሲልከን ስፕረይ : ክሮስ ሬንች Â : ግሬስ ጋን እና ሃይድሮሊክ ጃክ Â 10,000 (አስር ሺህ ) : እንዲሁም የተላያዩ የነዳጅ ቦቴ አክሰሰሪዎች ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ Â ተቀባይነት የለዉም

4 ጨረታዉ 28/3/2016 ከሳት በሆላ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ 29/3/2016 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽየ ሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ አለመሆኑ (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ 10 - 15 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

8 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::

9 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

Â

                           አድራሻ

        መቐለ                                    አዲስአበባ

 ስልክ  0930 413111                     ስልክ   +251- 116298563 /59                Â

 ፋክስ + 251-344406225                   ፋክስ    +251- 116298560                                                           Â

Â

Â

Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo