ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የተሸከርካሪዎች እቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

የኢትዩጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

ተቁ

የእቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የአንድ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

ምርመራ

1

የፒካፕ እና የቶዩታ የወንበር ልብስ ሌዘር ከነ የእግር ምንጣፍ (ኦርጅናል)

set

02

2

መሪ ከቨር ሌዘር (ኦርጅናል)

set

02

3

Tilment Centeral lock with Remote

pcs

04

Octobos White color

1. ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ (2016ዓ/ም) ቀጥታ ተዛማች ዘርፍ ንግድ ያለዉ ፣ ቲን፣የዘመኑንግብር የከፈሉ እና ማስረጃ እና ስለ መክፈላቸው የወሩ መጨረሻ ዲክላሬሽን ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት(ቢሮ) ማቅረብ የሚችሉ የምስክር ወረቀት ያላቸው ና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል

2. የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን በግልፅ መፃፍ፣

3. በቴክኒክ ግምገማው ከ 70 በመቶ በላይ የቴክኒክ ውጤት ያገኘ ተጫራች ለፋይናንሻል ጨረታ ይወዳደራል፡፡ዝቅተኛ የቴክኒክ መገምገሚያን የያዙ ተጫራቶች የፋይናንስ ፕሮፖዛል ሳይከፈት ለተጫራቾች ውስጥ አንስተኛ ዋጋ ያቀረበ ያቀረበ ተጫራች ወይም ያቀረበው አገልግሎት በጥራቱ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ አሸናፊ ይሆናል፡፡ማሻሻያ ካላቸው የጨረታ ሳጥን ከመዘጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት የጨረታ ሰነድ ወደ ሚሸጥበት ቦታ በጽሁፍ ማስገባት

4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥያቄ ማብራርያ ወይም ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ማጭበርበርና ሙስናን በተመለከተ በኢትዮጵያ ህግ የተደነገጉትን ድንጋጌዎች የማክበር ግዴታ አለባቸው፡፡

6. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ሊሰረዙ እንደሚችሉ ለወደፊትም በቅ/ጽ/ቤቱ ግዥ እንደማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በድርጅቱ ሊወረሱ እንደሚችሉ ማወቅ ይገባቸዋል፡፡

7. ጨረታው በአየር የሚቆይበት ግዜ ከ 12/06/2016--ዓ/ም - እስከ--26/06/2016--ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 26/06/2016-ኣ/ም በጠዋቱ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8፡30 ከሰዓት ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው አገልግለቶች የጨረታ ማስረከብያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ 5000 C.P.O ቢድ ቦንድ በመቐለ ወደብና ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባችዋል፡፡

9. ጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 3 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

10. ጨረታ ማስከበርያ የሚመለሰው አሸናፊ ተጫራቶች ከተለየ በኋላ ነው፡፡

11. በውል አፈጻጸም ወቅት ዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አይቻልም፡፡

12. የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቮሎፕ ሆኖ በፖስታው ላይ የተጫራቶች ስም : አድራሻ የጨረታው ዓይነትና የአጫራች መስራቤት ስም መግለጽ አለበት፡፡

13. ተጫራቾች በጨረታ አፈጻጸም ሃደት ቅሬታ ካላቸው በ3 ቀን ውስጥ ቅሬታቸውን ለቅርንጫፍ የበላይ ሃላፊ በጽሁፍ የማቅረብና የማስማማት መብት አለባቸው፡፡

14. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ማወዳደርያ ሰነድ ላይ ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸው፡ ፈርማቸውና የድርጅታቸው ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡

15. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ብቻ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው :በጨረታ ሰነዱ ከተቀመጡ ዝርዝር አገልግሎትና መለኪያ ውጭ ማስቀመጥ ከውድርድር ውጭ ያድርጋል፡፡

16. ክፍያ የሚፈጸመው በቀጥታ በድርጅቱ በግዥ ፈጻሚ አካል ሆኖ ምን ግዜም ቢሆን በግዥ ውል በሚጠቅሱት የክፍያ ቃሎችና ሁኔታዎች መሰረት ይሆናል፡፡

17. ግዥ ፈጻሚ አካል ዊዝሆልዲንግ በራሱ የሚሰበሰቡ መሆኑ ተጫራቶች ሊያውቁት ይገባል፡፡

18. በተጫራቾች የቀረበው ዋጋ የማይለወጥ ሲሆን ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቶች ባቀረቡት የመወዳደርያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ራሳቸውን ከጨረታ ማግለል አይቹሉም።

19. በግምገማ ወቅት ሁለትና ከዛ በላይ የሆኑ እጩ ተወዳዳሪዎች እኩል ዋጋ ሲያቀርቡ አሸናፊ ተጫራች በዕጣ እንዲለዩ ይደረጋል፡፡

20. የግምገማ ዘዴ መስፈርቶች የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ተጫራቶች አንስተኛ ዋጋ እና የእቃው ጥራት ታይቶ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ ብቻ ይመረጣል፡፡

21. ኣቅራቢዎ በሙሉ በተመለከተዉ ገዥ ዉስጥ እቃዉን አጠናቆ ካለስረከበ ሳይፈጽም በቀረዉ የወጡ መጠን ላይ በየቀኑ 0.1 ፐርሰንት ወይም 1/1000 ኛ መቀመጫ ይከፈላል ኣቅራቢዎ የዉል ግዴታዉን ሙሉ ብሙሉ ካለጠናቀቀ ያስያዘዉ የዉል ማሰረከቢያ ሙሉ በሙሉ ይወረሳል

22. ድርጅቱ ይእቃዉ ብዛት ሲጨመር ወይም ሊቀነስ የሚችልበት ውል ከተፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ እስከ 20 በሞቶ  20 ፐርሰንት የተሰላው የእቃዉ ቁጥር በዛት ነዉ ። ሲገለጽ ከኣንድ በታች ከሆነ የሚጨምር እቃ ኣንድ ሊሆን ይችላል

233. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :

23. ሰነዱ 50 ብር በመክፈል ከመቀለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ፋይናንስ ቁጥር 8 መውሰድ ይችላል።

25. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344403183/0912691777 /መደወል ይችላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo