ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ግልጽ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ግብአቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት:

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ መሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል፣

3. ተጫራቹ ቲን ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፣

4. ተጫራቹ የማቅረቢያ መታወቂያ ምዝገባ ያለው መሆኑን ማቅረብ የሚችል፣

5. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

6. ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ባንክ ጋራንቲ ለእያንዳንዱ ሎት እንደሚከተለው ያቀርባል፡፡

  • ሎት1. የደንብ ልብስ አቅርቦት ፣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 150,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
  • ሎት2. የፅዳት ዕቃዎች አቅርቦት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 100,000.00
  • ሎት3. የፈሳሽ ቆሻሻ መጠገን እና መዘርጋት አገልግሎት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 100,000.00
  • ሎት4. የታሸገና ንፅህናውን የጠበቀ ሩዝ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 100,000.00
  • ሎት5. የተፈለጠ ደረቅ እንጨት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 50,000.00
  • ሎት6 የሲቪል ምህንድስና መሣሪያ ዕቃዎች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 150,000.00
  • ሎት7. የታሸገ ትንሹ ውሃ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 50,000.00
  • ሎት8 ኤሌክትሮኒክስ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ 400,000.00

7. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 200,00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ መግዛት ይችላል፣

8. ማንኛውም ተጫራች በእያንዳንዱ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ አለበት፣

9. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ላይ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፣

10. ዩኒቨርሲቲው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ. 034 445 2318 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo