ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 20/ታሕሳስ / 2016
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ16 ኛዉ ቀን ጠዋት 3:30
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ16 ኛዉ ቀን ጠዋት 4:00
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2016
ተ.ቁ | የጨረታ ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ማብራርያ የብር መጠን | ማብራርያ |
ሎት 1 | የምግብ መገልገያ መለዋወጫ እቃዎች | 150,000.00 | |
ሎት 2 | የፅዳት እቃዎች | 100,000.00 | |
ሎት 3 | የምግብ ግብዓቶች | 200,000.00 |
በዘርፉ ሀጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
በቀረበው ዝርዝር ስፐስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣
የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት/ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል፣
ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ግዠና ንብረት አስተዳደር ዳ/ር ፅ/ቤት መውሰድ ይችላል፣
ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደርያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣
ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበርያ ቢድ ቦንድ አይመለስለትም።
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-201
ስ.ቁ 034 441 4784/09 14 72 74 48 ፖ.ሳ.ቁ 231 ዋና ግቢ መቐለ ዩኒቨርሲቲ መጠየቅ ይቻላል።