በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2008 ዓ ም በጀት ዓመት የ RO Water treatment plant የሚያገለግሉ ኬሚካሎች መለዋወጫዎች እና Booster pumps እንዲሁም የተበላሹ የላዉንደሪ ሜሽኖች መለዋወጫ እና ጥገና በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት

መቐለ ዩንቨርስቲ
  1. በዘርፉ Â የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርትፍኬት የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ያለዉና ማቅረብ የሚችል
  2. በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
  3. ተወዳዳሪ ድርጅቶች ከአሁን በፊት የዉሃ ማጣሪያ ማከማቻና ማሰራጫ ሲስተም ጥገና እንዲሁም የላዉንደሪ ማሽን ጥገና ስራ ለስራዉ ስራ ዉጤታማ መሆኑን ከመንግስት መስሪያ ቤት ወይም ከታወቀ ድርጅት ቢያንስ ሁለት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የገንዘብ መጠን

ሎት ኣንድ የ RO water treatment chemical, spare parts and booster pumps 50,000

ሎት ሁለት የላዉንደሪ ሜሽን ጥገና 20,000

  1. ከባንክ የተመሰከረለት በሁኔታ ያልተመሰረተ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ስም ማስያዝ የሚችል
  2. ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል
  3. ተወዳዳሪ ድርጅት ዋጋ ከመሙላታቸዉ በፊት የተበላሹ የላዉንደሪ እቃዎች እና RO water Treatment plant በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል በኣካል በመምጣት ማየት ይኖርባቸዋል
  4. ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 10 መዉሰድ ይችላል
  5. ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ቀን 3፡ 30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ
  6. ጨረታዉ ከወጣበት በ15ኛ ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በቀኑ ልክ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሰራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል
  7. በጨረታዉ አሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ አይመለስለትም
  8. ኮሌጁ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  9. ለበለጠ ማብራርያ 0344416672 /90

Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo