ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር Stationary Hammer Head Tower Crane Height 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Sur Construction PLC

ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሎና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

  1. 1. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 25/ 2013 . ዘወትር በስራ ቀናት በድርጅቱ ግዥ ክፍል (12 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208) በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ የተመሰከረ /ሲፒኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታው ፖስታ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. 3. ተጫራቾች ቴከኒካልና ፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው ጥቅምት 25/ 2013 ከጧቱ 400 ሰዓት ይዘው በመምጣት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
  4. 4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመካፈል 12 ፎቅ ሮ ቁጥር 1208 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. 5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ፡፡

ስልክ ቁጥር 011-5-58-34-46/011-5-58-43-78

S/N

Description

UOM

Qty

1

Stationary Hammer Head Tower

Crane Height 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m

Pcs

2

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo