በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ | የመያዣ ንብረቱ መለያና አድራሻ | የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚከናወንበት | |||||
ከተማ | ዞን/ ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ/ | የይዞታው ስፋት በካሬ ሜትር | ቀን | ሰዓት | ||||||
1 | ተስፋይ ግርማይ አበራ | ተስፋይ ግርማይ አበራ | ኩሓ | መቀለ | ኩሓ | አሽጉዳ | 00233/ 06 | 3000 ካሬ ሜትር | ለነዳጅ ማደያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ እና የቦታ ይዞታ | 4,268, 454.15 | 07/03/ 2013 | ከጠዋቱ 3፡00-5፡00 |
በመሆኑም፡
- 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) ሰማስያዝ መጫረት ይችላል::
- 2. ሐራጁ የሚከናወነው መቐለ ከተማ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቐለ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ይሆናል::
- 3. የንብረቱ ሁኔታ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል::
- 4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው 15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
- 5. ንብረቶቹን ተጫርቶ ያሸነፈ ሰው ከፊል ብድር ለሚፈልግ አሸናፊ ተጫራች ባንኩ እንደነገሩ ሁኔታ ከፊል ብድር ሊፈቅድ ይችላል ሆኖም ብድሩ የሚፈቅደው ባንኩ የሚጠይቀውን ማንኛውም የብድር መስፈርት ለሚያሟላ ብቻ ነው::
- 6. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው ::
- 7. ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈሉ የስም ማዛወርያ ጨምሮ የተለያዩ ታክስ እና ግብር የሚከፈል ክፍያ ካሉ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል::
- 8. ለጨረታ በቀረበው ንብረት ላይ ተጫራች በአሸነፈበት ዋጋ 15 % VA.T(ተ.እ.ታ) ይከፍላል::
- 9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0344407483 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - መቀሌ ዲስትሪክት