የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከአለም ምግብ ፕሮግራም ድጋፍ የተገኙትን አልሚ ምግቦች ከድርጅቱ ከናዝሬት ፣ ኮምቦልቻና መቀሌ መጋዘኖች በክልሉ ስር ለሚገኙ 578 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚውል አልሚ ምግቦችን ለማጓጓዝ በሁለት ሎት በመክፈል

የኣፋር ትምህርት ቢሮ
  • ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 22/1/2013
    ጨረታ የሚዘጋበት ቀን : 15 ተከታታይ ቀናት
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: በ16ኛዉ የስራ ቀን 3:00 ሰዓት
  • ሎት አንድ ፡- የአልሚ ምግብ ትራንስፖርት
  • ሎት ሁለት፡- የመመገቢያና የማብሰያ እቃችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ የትራንስፖርት ድርጅቶችንና የእቃ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
  1. 1. በጨረታው መወዳደር የሚችሉ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ያላቸው ፤
  2. 2. ቢያንስ 35 ኩንታልና ከዚያ በላይ መጫን የሚችሉ የሶስት መኪና ሊብሬ በስሙ የተመዘገበ ማቅረብ የሚችል የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅት፣
  3. 3. በተመሳሳይ ተግባራት ፣ አገልግሎት በመሳተፍ ልምድና መልካም የስራ አፈፃፀም ተገቢውን ካፒታልና ውስጣዊ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  4. 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. 5. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሰመራ ትም/ቢሮ ቁጥር 06 የጨረታውን ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ 2 ኮፒ ቴክኒካልና ፋይናሻል በመለየት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው የስራ ቀን 300 ሠዓት ይከፈታል።
  7. 7. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካጎኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አፋር ትምህርት ቢሮ

ሰመራ

ስቁ 0336660126/125/ 0920009109

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo