የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ መንገድ ጥገና እና መንገድ ግንባታ ሥራ ለተሰማሩ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች እና ገልባጮች መኪኖች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ኣፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ
  • ቁጥር አ/መ/ል/ት/ቢሮ 1/2013

    ጨረታ ዝወፀሉ ዕለት  :15/1/2013

    ጨረታ ዝዕፀወሉ ዕለት:  10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት
    ጨረታ ዝክፈተሉ ዕለት: በ11ኛዉ የሥራ ቀን ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት

  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ሠመራ በሚገኘው በዋና መ/ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለ2013 የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አብሮ በኢንቨሎኘ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታው ለማሳተፍ የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚያቀርቡትን ዋጋ 1 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ማንኛውንም የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት 10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ አፋር መንገድ ልማት ትራንስፖር ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 1000 ሰዓት ሆኖ ወዲያው ሳጥን ታሽጐ በሚቀጥለው 11ኛው የሥራ ቀን ከጧቱ 300 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሠመራ ስልክ ቁጥር፡ 033 666 0079 መሳቁ 41

ፋክስ ቁጥር 033 666 07 54

የአፋር መንገድ ልማት ትራንስፖት ቢሮ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo