መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ለቢሮ ስራ የሚገለገልበት በሚከተለዉ ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያማላ ኣንድ ኣራት ሰዉ የመጫን ኣቅም ያለዉ ዳብል ካቢን ፒክ ኣፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶች የምታማሉ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የትግራይ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኮርፖሬሽ

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያለዉ

4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል

ከቀን 13/01/2013ዓ/ም እስከ 15/01/2013ዓ/ም ልክ 10፡00 ሰዓት

ኣድራሻችን በሰራዋት መንገድ ሆኖ ማይወይኒ ቀበሌ

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 39 56

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo