የኢትዩጰያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለመኪናዉናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ልዩ ልዩ የመጠጥ ዉሃ ኣቅረቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለግ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል::

  1. የቧንቧ እቃ አቅራቢነት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ::
  2. የ2007 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ፍቃድ ያሳደሱ::
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
  4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥርÂ 1-3 የተጠቀሱት መረጃዎች ኦርጅናልን በመያዝየጨረታ ሰነድ መግዛት አለባቸዉ
  5. ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ በማይመለስÂ 20.00 / ሃያብር/Â በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይÂ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ብርÂ 5000.00Â /አምስት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPOÂ ማቅረብ የሚችሉ::
  7. ዕቃዉ ዉል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮÂ በ 7 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ሙሉ በሙሉ ማስረከብ የሚችሉ
  8. ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብ አለበት::
  9. የጨረታዉሳጥ ን በ 16/6/2008 Â ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዶችን በሟሟላት በፖስታዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና የድርጅትዎ ማሀተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤትይክፈታል::
  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ 05 ቀበሌ ኮነደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት

ስልክ 034 4409751 034 4409752

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo