በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት(17-01R) የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ማስራጃ ማቅረብ የሚችሉ

3 ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክቱ ባቀረበዉ እስፔሰፊሽን መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ኦርጅናል ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል

4 ተወዳዳሪዎቹ በቂ አቅርቦት ያላቸዉና በወቅቱ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን ድሚያ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል

5 ተወዳደሪዎች የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች የሚቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት የኣንድ ወይም በፓኬት ሞሙላት ይኖርባቸዋል

7 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከከ 02/01/2013 በቀበሌ 18 በግንባታ ላይ ያለዉን የመከላለኪያ ሪፈራል ሆስፒታል በሚገዐዉ የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

8 የኣከፋፈል ሁኔታ ንብረቱን ገቢ ከተደረገ በሃላ ፍያ ይፈፀማል

9 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ በፕሮጀክቱ ስም የተዘጋጀ ስፒኦ 15000 አስራ ኣምስት ሺ ብር ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

10 ስለሆነም ተጫራቾች ከ29/12/2012 ጀምሮ እስከ 02/01/2013 ዓም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ በ02/01/2013 ዓም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

11  ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻዉ መቀሌ ቀበሌ 18 በግንባታ ላይ ያለዉን የመከላኪያ ሪፊራል ሆስፒታል እነገኛለን

ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት  ስቁ 0986894632 / 0930014651

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo