የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት 3581 ኩንታል ማሽላ በግልዕ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The Development Bank of Ethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 እና 216/92 መሠረት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምርት በግልዕ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪው ሰጪው ስም

የሚሸጠው ንብረት አይነት

ሐራጅ የሚከናወንበት ቦታ

የሐራጁ ደረጃ

የሐራጁ የአንድ ኩንታል መነሻ ዋጋ /በብር/

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

አቶ ዮሃንስ ግርማይ

3581 ኩንታል ማሽላ

በሑመራ ከተማ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኝ የእህል መጋዘን

አንደኛ

1,346.87

04/01/2013 ዓም

ከ4፡00-6፡00 ሰዓት

ማሳሰቢያ

  1. 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋ ¼ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
  2. 2. አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ (CPO) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  3. 3. አሸናፊው ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል መረከብ ይኖርበታል፤ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የሐራጁ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ምርቱ ለሁለተኛ ጊዜ ሐራጅ በመውጣቱ ለሚፈጠረው ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል፡፡
  4. 4. ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የሚመለከታቸው የመንግስት መ/ቤቶች ተወካዮች በተገኙበት በሑመራ ከተማ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኝ የእህል መጋዘን በግልፅ ይካሄዳል፡፡
  5. 5. ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ወይም በሑመራ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ በስልክ ቁጥር 03-44-419016 0344-410233 ወይም 0342480060 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. 6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo