ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ስተሽነሪ ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም

ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ መወዳደር ወይም መጫረት የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን

1 ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቹ : የ 2008 ዓ/ም ግብር የከፈላችሁ መሆናችሁ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገባችሁ መሆናችሁን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች ከምታቀርቡት ጠቕላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል

3 የተጫራቾች የጨረታዉ ዝርዝር ደኩሜንት መቐለ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ተኛ Â ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ብር 100 Â በመክፍል ከየካቲት 4/2008 ጀምሮ በስራ ሰዓት መዉሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን

4 ለመጫረት የሚስፈልጉ ተወዳደሪዎች የምታቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና መ/ቤት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስክ የካቲት 16/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ

5 ጨረታዉ የሚከፈትባት የካቲት 16/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት በደደቢት ማ/ፋናንስ ዋናዉ መቤት መቐለ ተጨራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ይከፋታል

6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካጋኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344410250 ደዉሉዉ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳስባለን

Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo