1 ተጫራቾች በወጣዉ ጨረታ ዘርፍ የተሰማሩ የዘመኑን ታክስ ቫት ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ ለዚህ የተማላ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የያዙና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያና ፍላጎት የያዘ ሰነድ 50 ብር ክፍያ ዘወትር በስራ ሰኣት ኩሓ ማይባንዲራ ከሚገኘዉ የ4ተኛ ሜ/ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 11 ሰነድ መዉሰድ የመትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ ነሓሴ 12/12/2012 እስከ 20/12/2012ዓ/ም በአየር ላይ ዉሎ በዛዉ ቀን ከጥዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (24)
- ኮንስትራክሽን (208)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (494)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
- ግብርና (168)
- የግንባታ እቃዎች (396)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (206)
- ማማከር (33)
- ትምህርትና ስልጠና (26)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (348)
- ምግብና መጠጥ (126)
- እግድ (30)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
- ፈርኒቸር (199)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (174)
- ጥገና (59)
- የህክምና ዕቃዎች (56)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (99)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (180)
- ሽያጭ (270)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (34)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (150)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)