ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ፔፕሲ ኮላ ለፋብሪካዉ ኣጎልግሎት የሚዉል የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፍልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መመርያ እማልታቹ መወዳደር ትችላላቹ

Moha Soft Drinks Industry

1 ተጫራቾች በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ : የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት: ቫት ተመዝጋቢ መሆኑ የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት እና ቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2 ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበሪያ በኢ/ያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ እና ሚታወቁ ባንኮች የሚሰጥ በሁኔታ ያለተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ስፒኦ የጠቅላ የጨረታ ዋጋዉ ብር 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።

3 የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ ከድርጅቱ ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 12 ድረስ በመምጣት እና ብር 50.00 በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።

4 ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ስራዉ ለመስራት ዉል ካታሰረበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 3 ሳምንት ዉስጥ ስራዉን ሙሉ በሙሉ አጠናቅቀዉ የማስረከብ ግዴታ ይኖራቸዋል

5 ተጫረቾች ዋጋቸዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህን ጨረታ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ  እስከ 23/11/2012ዓ/ም በስራ ቀንና ሰዓት ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ዋና ቢሮኣችን ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘገጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የሰነዱ ማሽግያ ፖስታ ተጫራቾች ህጋዊ ማህተምና እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል።

6 የጨረታ ሳጥኑ 23/11/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 የሚታሸግ ሲሆን ከዚሁ ሰዓት ባኃላ የጨረታ ሰነድ የሚመጣ ተቀባይነት ኣይኖረዉም።

7 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት/ ባልተገኙበትም 23/11/2012 ዓ/ም ከቀኑ ልክ 8:30 በፋብሪካዉ የግዥና ክምችት መምሪያ ቢሮ ወስጥ ይከፈታል።

8 ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ላይ ያሸነፋቸዉ የእቃ ዓይነቶች ማሸነፋቸዉ እንደተነገራቸዉ በ7ቀናት ወስጥ የማስረከብ ግዴታ ይኖርባቸዋል።ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን ያስያዘዉ የዉል የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ካለ ምንም ቅድመ ሆኔታ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።

9 ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከተከፈተ ባኃላ ጨረታዉን መሰረዝ ኣይችልም።

10ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማንኛዉም ግዜ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ 09 41 92 65 25

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo