የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ሃይል ለሰሜን አየር ምድብ ጠቅላይ መምርያ በ2013 በጀት ዓመት ለምድቡ ኣባላት የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጡ ደረጀውን የጠበቀ ሶስት /04/ ባለ 12 ወንበር ደረጃ ኣንድ ሚኒባስ፡ ኣንድ /01/ ባለ 45 ወንበር ኣዉቶብስ እና ሁለት/2/ ባለ 61 ባለ 61 ወንበር ኣውቶብስ በጨረታ ኣወዳድሮ ለኣንድ ኣመት በኮንትራት ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ የዘመኑ ግብር የከፈላቹሁ እና በዘርፉ ላይ የተሰማራችሁ ባለንብረቶች ከዚህ በታች ሰንጠረዥ በተገለፀዉ መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢፈዲሪ አየር ኃይል

ተ.ቁ

የተሽከርካሪዉ ዓይነት

ሰነዱ የሚሸጥበት ዋጋ

የጨታ ሰነድ የሚሸጥበት ቀን እና እለት

ጨረታዉ የሚዘጋበት እለት ቀን እና ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈበት እለት ቀን ሰዓት

ብር

1

ሚኒባስ ባለ 12 ወንበር

200

00

ከሰኞ ሰኔ 22ቀን እስከ ቅዳሜ ሰኔ 27ቀን 2012ዓ/ም እስከ ከረፋዱ 5፡30 ድረስ

ሰኞ ሰኔ 29ቀን 2012ዓ/ም እስከ ጥዋቱ 2፡00

ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2012ዓ/ም ከጥዋቱ በ 2፡30

2

ባላ 45 ወንበር ኣዉቶብስ

250

00

ከሰኞ ሰኔ 22ቀን እስከ ቅዳሜ ሰኔ 27ቀን 2012ዓ/ም እስከ ከረፋዱ 5፡30 ድረስ

ሰኞ ሰኔ 29ቀን 2012ዓ/ም እስከ ጥዋቱ 2፡00

ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2012ዓ/ም ከጥዋቱ በ 2፡30

3

ባለ 61 ኣዉቶብስ ወንበር

300

00

ከሰኞ ሰኔ 22ቀን እስከ ቅዳሜ ሰኔ 27ቀን 2012ዓ/ም እስከ ከረፋዱ 5፡30 ድረስ

ሰኞ ሰኔ 29ቀን 2012ዓ/ም እስከ ጥዋቱ 2፡00

ሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2012ዓ/ም ከጥዋቱ በ 2፡30

በመሆኑም ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከ ሰኞ ሰኔ 22ቀን 2012ዓ/ም ጀምሮ በሰሜን ኣየር ምድብ ዕቃ ግዥ ክፍል በመገኘት ሰነዱን በተባለው መሰረት መጫረት የምትችሉ ሲሆን መድቡ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በጨረታው የማይገደድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ 0342416491መደወል ይችላሉ፡፡


ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo