በኢ/ያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ መከላከል ለሚያደርገዉ እንቅስቃሴ ኣጎልግሎት የሚዉል ፣ የተለያዩ የኢንፌክሽን መከለከያ ዕቃዎች ( personal preventive equipment) ፣ የንፅህና መጠበቅያ እቃዎች ፣ የዉሃ መያዣ ሮቶ፣ ኣልባሳት ፣በግልፅ ጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

በኢትዩጵያ ቀይሕ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጣ

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

3 የተጨማሪ አሴት ታክስ ቫት የተመዘገባችሁ

4 የታደሰ በኣቅራቢነት ስለመመዝገባችሁ የሚገልፅ ማስረጃ

5 የማይመለስ 50 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 11/10/2012ዓ/ም እስከ 19/10/2012ዓ/ም መዉሰድ ትችላላችሁ

7 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 19/10/2012ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጡን ማስገባት ይቻላል

8 ተጫራቾች ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ኣለባቸዉ

9 ተጫራቾች ለጨረታ ከረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በባንክ በተረገጋገጠ ስፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም

10 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 19/10/2012 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪላቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል

11 የጨረታዉ ኣሸናፊ የጨረታዉ ዉጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ዉል የማሰር ግዴታ አለበት

12 የጨረታዉ ኣሸናፊ ያሸነፈበት ዋጋ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ማስያዝ ይጠበቅበታል

13 ቅ/ፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊክ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 88 64

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo