የትግራት ክልል ትምህርት ቢሮ ማየት ለተሳናቸዉ Envoys audio player በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ

በዚሁ ለመወዳደር የሚፈልግ

1 ጨረታዉ በሚመለከት ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለዉ የ  2008 ዓም  ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ

2 በተጨማሪ እሴት ታክስና በአቅራቢነት የተመዘገበ ቲን ቁጥር ያለዉና የመስከረም 2008 ዓም ቫት ዲክለሬሽን የሚያቀርብ

3 የጨረታዉ ማስከበሪያ ብር 20, 000የመንግስት የግዥ መመርያ በሚፈቅደዉ መሰረት ማቅረብ የሚችል

4 ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የህ የጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ወኖች መቀለ በሚገኘዉ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 12 የጨረታዉ ሰነድ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል መዉሰድ የቻላል

5 የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ከፈፀመበት ቀን ጀምሮ ለያንዳንዱ ሎት የተጠቀሱት በ 60 ቀናት ዉስጥ ትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ መጋዝን የሚያስረክብ መሆን አለበት

6 ተጫራቾች የጨረታዉ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ እስከ 15 ኛዉ ቀን 8፡ 30 ሰዓት ድረስ በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ቀርበዉ በማስመዝገብ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን የጨረታዉን ዶክሜንት ማስገባት ይችላሉ

7 የተጫራቾች የጨረታ ዶክሜንት ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ጨረታ ዶክሜንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ኣለባቸዉ

8 ጨረታዉ በ 15ኛዉ ቀን 8 ፡45 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 9፡ 00 ከፈታል 15 ኛዉ ቀን በኣል ከዋለ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን የሆናል

9 ቢሮዉ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 440 3477/ 408299 በመደወል መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo