እንደርታ ወረዳ ዕቅድና ፋይናንስ ደጋፊ ስራ ሂደት ግዢ ፋይናንስ ንብረት ኣስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል Field bag 04, Fiel board 04, enginnering scale 04, umbral 04, rain coat 04, matter 04, clip board 04, pencil 16, lapis 80

የእንደርታ ወረዳ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

1 የመወዳደርያ ሃሳብ በታሸገ ኢንቮሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ ቀን 08/10/2012ዓ/ ም 4፡00 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚዉ መስርያ ቤት ቁጥር 12 መደረስ ኣለበት የመወዳደርያ ሃሳቡ በ ቀን 08/10/2012ዓ/ም ሰዓት 4፡30 ይከፈታል

2 የመወዳደርያ ሀሳብ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታዉ ከተፈተበት ጊዜ ጀምሮ ለ 15 የስራ ቀናት የጸና ይሆናል

3 ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ፣ ቫት ተመዝጋቢ የ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ

4 መስርያ ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo