የኢትßያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለኽልተ አዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ/ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ ለት/ቤት በርና መስኮቶች አገልግሎት የሚዉሉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትßያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለኽልተ አዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ/ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ ለት/ቤት በርና መስኮቶች አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሞሉ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  1. የህንፃ መሳሪያ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ::

  2. የ2006 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ፍቃድ ያሳደሱ::

  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ .እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::

  4. ጨረታዉ ይህ ማስታወቂ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ::

  5. ብር 5000/ አምስት ሺ/ ብር የባንክ ዋስትና ወይም CPO ማቅረብ የሚችሉ::

  6. እቃዎች ዉል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮ በ3 ሦስት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ሙሉ በሙሉ ማስረከብ የሚችሉ::

  7. ተሞልቶ የሚቀረበዉ ሰነድ ዝርዝር ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ተሞልቶ መቅረብ አለበት ይህንን ያላሞላ ከጨረታዉ ይሰረዛል::

  8. የጨረታ ሰነድ ዋናወና ቅጂ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቮሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::

  9. የጨረታ ሳጥኑ በ 9 /1/ 2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ይከፈታል::

  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo