የመድሃኒት ኣቅርቦት ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመጠቀሚያ ጊዜዉ ያለፈበት መድሃኒት ለማስወገድ የማስወገድ ጉድጓድ በመቀለ ከተማ ዓዲ ቆሎመይ በሚጠራዉ የከተማዉ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በመድሃኒት ፈንድና ኣቅርቦት ኤጄንሲ

1 በዚህ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ በመንግስት ለሚፈፀም ግዥ ኣቅራቢነት የተመዘገባችሁ ቲን ያወጣችሁ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 ቀናት ዉስጥ በታሸገ ዋጋ  በመድሃኒት ፈንድና ኣቅርቦት ኤጄንሲ መቀለ ቅርንጫፍ እንድታቀርቡ እናሳስባለን

2  ቀን 11 / 09/2012 ዓ/ም  እሚዘጋበት እና እሚከፈትበት ሰዓት ኣይገልፅም 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo