በዚህ መሰረት ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ማቅረብ የምትችሉ የ2012 ግብር ከፍላችሁ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች የንግድ ፈቃዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በመያዝ ዝርዝር መረጃ ያካተተውን የጨረታ ሰነድ ከመጋቢት 14 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 1 2012 ዓ/ም ድረስ በመምጣት የማይመለስ 150.00(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ከፍላችሁ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን::
አድራሻ:-ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ሳሪስ አደይ አበባ አከባቢ ከካዲስኮ ህንጻ 200 ሜትር ወረድ ብሎ የሚገኘው ትራንስ ኢትዮጵያ ህንፃ የዕቃ ግዥ ክፍል እና መቐለ ዋና መስሪያ ቤት የግዥ ክፍል::
ለተጨማሪ መረጃ በስቁ አ.አ0914701984 0934921158 /0114709316 መቐለ 0344416439 0914007732 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።