የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ supply and Implementation of Data Center Surveillance Camera System and Multi point Video Conference Service and System Components

የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ኤጀንሲ

ለሎት-1/ Lot-1/ suppy and Implementation of Data Center Surveillance Camera System and Multi point Video Conference Service and System Components በሀገር አቀፍ ደረጃ አጫርተን ለ2012 በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት ያሟሉ ይጋብዛል፣

  1. 1. ተጫራቾች የዘመኑ የ2012 ዓ.ም ግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ መሆን አለባቸው።
  2. 2. ተጫራቾች ቫት የተመዘገቡበት ቲን ሰርተፊኬትና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ማስረጃ፣ የታኅሣሥ/ጥር 2012 ዓ.ም ቫት የከፈለበት /ዲክለሬሽን/ ማቅረብ አለበት፡፡
  3. 3. የጨረታ አሸናፊ በ3 ቀን ውስጥ በመቅረብ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባት (ማሰር) ግዴታ አለባቸው።
  4. 4. የተዘጋጀው የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1-06 በመቅረብ ጨረታ ሰነድ በመግዛት በገዛችሁት ሰነድ መሠረት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት በማዘጋጀት በታሸገ ፖስታ- ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጂናል ከአንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ27/6/2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 28/7/2012 በአካል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን በማስገባት መወዳደር ይቻላል።
  5. 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 40,000 ብር (አርባ ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው፡፡
  6. 6. በእያንዳንዱ የዋጋማቅረቢያ የቀረበ ዋጋ አንድ ተጫራች አሸናፊካልሆነ በድምር የቀረበ ዋጋ በማወዳደር አሸናፊ ይለያል፡፡
  7. 7. ተጫራቾች የማቴሪያሉን (የዕቃው) ዋጋ ለብቻ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ
  8. 8. ተጫራቾች ሥራውን ሰርተው ከጨረሱ በኋላ ድጋፍና ዋስትና መስጠት የሚችል
  9. 9. ተጫራቾች ዝርዝር የስራው ሁኔታና የማቴሪያሉን ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተያያዘው ዶክመንት ማየት ይችላሉ፡፡
  10. 10. የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 28/07/2912 . ከቀኑ 830 ሰዓትተዘግቶ በዚሁ ቀን 28/7/2012 / ከቀኑ 9:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት በትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ይከፈታል፡፡
  11. 11. መስሪያ ቤታችን ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከቀረበው ጠቅላላ የአገልግሎትና ማቴሪያል ዋጋ እንደ አስፈላጊነቱ 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል።
  12. 12. ኤጀንሲያችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻችን መቐለ ዓዲ ሓቂ ደጀን ቢሮ- ቢሮ ቁጥር 1-06 ፊት ለፊት ከትግራይ ክልል ምክ/ቤት።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በሥራ ሰዓት ስልክ ቁጥር፡- 0344400527 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo