በዚህም መሠረት
- ተጫራቾች አግባብነት ያለዉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የእቃ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት የቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸዉን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችል
- ተጫራቾች ዝርዝር ጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 50 በመክፈልና ከኢንተርፕራይዙ ግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት መዉሰድ ይችላሉ
- የጨረታዉ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ወይም በ ፖ∙ ሳ ∙ቁ 14 መላክ ይችላሉ
- በጨረታዉ አሸናፊ የሆነዉ ተወዳዳሪ ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት በግንባር ቀርበዉ ዉል ማሰር አለባቸዉ
- በጨረታዉ አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ በዚህ የጨረታ መመሪያ የተዘረዘሩትን ለማሟላት ፍቃደኛ ካልሆኑ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪየ ተወርሶ ከጨረታዉ ይሰረዛል
- ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡ 30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳየ ወን ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታል ይሁንና 16ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለዉ የሥራ ቀን ይተላለፋል
- በጨረታዉ አከፋፈት ሥነ ሥርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል
- ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር 0344 416727 /0914708379/ 0914743961