ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ Shelfs and Computer Maintenance Table በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም

1. ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ Shelfs and Computer Maintenance Table በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

2. የ2012 ዓ/ም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት (TIN) የተመዘገባችሁ መሆኑን የሚገልፅ እና የባለፈው ወር የቫት (VAT) ዲክላሬሽን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡ 

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ 2% CPO ወይ Unconditional Bank Grantee ማስያዝ ይኖርባችዋል:: 

4. ሁሉም ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ 10/06/2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 19/06/2012 ዓ/ም በአዲስ አበባ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍና በመቐለ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤታችን ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 አስፈላጊውን ማስረጃ በመያዝ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡ 

5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ውስጥ ያሉ ቅፆችን በትክክል በመሙላት በየአንዳንዱ ገፅ በመፈረም እና ማህተም በማድረግ ምንም ገፅ ሳያጓድሉ፣ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻው ታሽጐ ከዚያ ሁለቱም በትልቅ ፖስታ በማሸግ መቐለ ዋና ቢሮ በ4ኛ ፎቅ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ትክክለኛ ያልሆነ የቫት ዲክላሬሽን፣ የጎደለ ገፅ ወይም የተዛባ ሰነድ ማቅረብ፣ ፋይናንሻልና ቴክኒካል በአንድ ፖስታ ከታሸገ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡ 

6. ጨረታው 19/06/2012 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ተዘግቶ በድርጅቱ የቀረበውን ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እንዲሁም የተሟላ ዶኩሜንቱ ከሆነ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይኖሩም ከጥዋቱ 3፡30 ይከፈታል፡፡ 

7. የጨረታው አሸናፊ ውጤት እንደተገለፀ በአምስት/5/ ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል። 

8. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጠቅላላ ዋጋ 10% CPO ወይ Unconditional Bank Grantee ማስያዝ ይኖርበታል። 

9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት በ90 ቀናቶች ውስጥ ሙሉ በሙሉ አምጥቶ ማስረከብ የሚችል። 

10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

11. ለበለጠ መረጃ ዋና ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቁጥር 11 ወይም በስልክ ቁጥር 034240-00-14 መቐለ ዋና ቢሮ በመደወል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን። 

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አክስዮን ማህበር

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo