መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ኮምፒተር ፕሪንተር ዩፒኤስ እና ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት

ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን መመዘኛዎች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ትችላላቹ

ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

በመንግስት  መ /ቤት በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

የግብ ከፋይ መለያ ቁጥር  /ቲን/ ያላችሁ

እንዲሁም ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ

በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ ከ መቐለ አሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ከ ታሕሳስ 15 /2008 ዓም ጀምሮ እስከ ታሕሳስ 25 2008 ዓም 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ብር 20በመክፈል ለመግዛት በኤረፖርቱ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ዋጋ መቀርቢያ ሰነድ  ማቅረብ እንደምትችሉ እየገለፅን ጨረታዉ ታሕሳስ 25/ 2008 ዓም  4 ፡30 የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ  0344420327/ 0914705267 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo