የትግራይ ክልል ኤጀንሲ ማስፋፊያ ኀብረት ሥራ ማህበራት ገበያ ልማት መ /ቤት ማለትም ሎት 1 ኤለክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 2 ጽ/መሣሪያ ሎት 3 መኪና መለዋወጫ ዕቃ ሎት 4 ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኤጀንሲ ምስፍሕፋሕ ሕብረት ስራሕ ማሕበራትን ልምዓት ዕደጋን

ስለሆነም  በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉና በዚህ ሥራ ተሰማርታችሁ ህጋዊ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ዶክሜንትበየሎት የማይመለስ ብር 50 በመክፈል 12 /04/ 2008 ዓም ጀምሮባለዉ ግዜ በኤጀንሲዉ የዕቃ ግዥ ክፍል በሥራ ሰዓት ጨረታ ሰነድ መዉሰድ  እንደምትችሉ እየገለጽን በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ አቅራቢዎች የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የመዝገባ ሰርትፍኬትና፣  ያለፈዉ ወር ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ፣የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/  ከጨረታዉ ሰነድ ጋር አብሮመቅረብ አለበት

ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ

የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨራ በጨረታ ዶክመንት ላይ ተተጠቀሰዉን  መጠን C.P.O ብቻ አሰርተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸዉ

ኤጀንሲዉ በጨረታዉ ካቀረበዉ የዕቃዎች ብዛትእስከ 20% ድረስ የመቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለዉ

ጨረታዉ  በ 12/ 05 / 2008 ዓም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን  ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ላይ መገኘት የሚገባቸዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች  በተገኙበት  በትግራይ ክልል ግብርና እና የገጠር ልማት ቢሮ ዉስጥ በሚገኘዉ  ኤጀንሲ ህብረት ስራ ማህበራት ገበያ ልማት በኤጀንሲዉ የዕቃ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 410 ይከፈታል

ኤጀንሲዉ ስለጨረታዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘጨረታዉ በሙሉ  ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተየጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር  0344402965 /414653 ወይም በ ፋክስ ቁጥር 0344402966 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo